የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ

መስከረም 27/2014 ( ኢዜአ) አዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ11ዱ ክ/ከተሞች ዋና ስራ አስፈፃሚዎች፤ ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪዎችና ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚዎች ሹመት ሰጥቷል፡፡

በዚህም መሰረት፤

1.ቂርቆስ ክ/ከተማ

1.1. ዘመኑ ደሳለኝ --ዋና ስራ አስፈጻሚ

1.2. ታረቀኝ ገመቺ. . . ዲሞክራሲ ግንባታ ማዕከል ዋና አስተባባሪ

1.3. ሙባረክ ከማል . . ም/ ዋና ስራ አስፈጻሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት ህላፊ

2. ልደታ ክ/ከተማ

2. 1. አሰግደው ሃ/ጊዮርጊስ ---ዋና ስራ አስፈፃሚ

2. 2. ሰለሞን ሀይሌ --ዲሞክራሲ ግንባታ ማዕከል ዋና አስተባባሪ

2.3. አስፋው ፋራ --ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት ሃላፊ

3. ጉለሌ ክ/ከተማ

3.1. ቆንጂት ደበላ ዋና ስራ አስፈፃሚ

3.2. አንዳርጌ ተዋበ . ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ

3.4 ጸሃይ መንግስቱ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት

4.አራዳ ክ/ከተማ

4.1.አባዌ ዮሃንስ ዋና ስራ አስፈፃሚ

4.2. አይዳ አዎል ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ

4.3. ልዕልቲ ግደይ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት

5. አዲስ ከተማ ክ/ከተማ

5.1. ሽታዬ መሃመድ ዋና ስራ አስፈፃሚ

5.2. ብረሃኑ አበራ ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ

5.3. እመቤት ተስፋዬ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት

6. ነፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ

6.1. ነጻነት ዳባ ዋና ስራ አስፈፃሚ

6.2.መለሰ ጋሻው ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ

6.3. ተወዳጅ ሃ/ማሪያም ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት

7.ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ

7.1. ጀማል ረዲ ዋና ስራ አስፈፃሚ

7.2. ትዕግስት ደጀን ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ

7.3. ተጫነ አዱኛ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት8. አቃቄ ቃሊቲ ክ/ከተማ

8.1. ሐቢባ ሲራጅ ዋና ስራ አስፈፃሚ

8.2. ግርማቸው አባተ ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ

8.3. አሸናፊ ደጄኔ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት

9. ለሚ ኩራ ክ/ከተማ

9. 1 መላኬ አለማየሁ ዋና ስራ አስፈፃሚ

9.2. አሰፋ ቶላ ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ

9.3. ዳዊት ወልደየሱስ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት

10. ቦሌ ክ/ከተማ 10.1. አለምጸሃይ ሽፈራው ዋና ስራ አስፈፃሚ

10.2. ተስፋዬ ኦሜጋ . ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ

10.3. አእምሮ አዱኛ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት

11. የካ ክ/ከተማ

11.1. ይታያል ደጀኔ ዋና ስራ አስፈፃሚ

11.2. ሚደቅሳ ከበደ ዲሞክራሲ ግንባታ ማእከል ዋና አስተባባሪ

11.3. ጸሃይ ኪባም ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ እና የስራ ኢ/ልማት ፅ/ቤት በመሆን እንዲያገለግሉ ተሸመዋል።

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
2015
ዓ.ም