ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ - ኢዜአ አማርኛ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 22/2017(ኢዜአ)፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የፈረንጆቹን አዲስ ዓመት ለሚያከብሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ “በዓለም ዙሪያ በዓሉን ለሚያከብሩ እና ለዓለም ማኅበረሰብ አዲሱ ዓመት የደስታ፣ የሰላም እና የወዳጅነት እንዲሆን እመኛለሁ” ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ገልጸዋል።